ማቴዎስ 26:72 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)72 ዳግመኛም ሲምል፦ ሰውየውን አላውቀውም ብሎ ካደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም72 እርሱም በመሐላ ቃል፣ “ሰውየውን አላውቀውም!” ሲል ዳግመኛ ካደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)72 “ሰውየውን አላውቀውም” ብሎ እየማለ ካደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም72 ጴጥሮስም “ይህን የምትዪውን ሰው አላውቀውም!” ሲል በመማል እንደገና ካደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)72 ዳግመኛም ሲምል “ሰውየውን አላውቀውም፤” ብሎ ካደ። 参见章节 |