ማቴዎስ 26:6 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ኢየሱስም በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ኢየሱስ በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ኢየሱስ በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እነሆ፥ ኢየሱስ በቢታንያ ለምጻም በነበረው በስምዖን ቤት ነበረ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ኢየሱስም በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፥ 参见章节 |