ማቴዎስ 25:42 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ምክንያቱም ተርቤ አላበላችሁኝም፤ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ተርቤ አላበላችሁኝምና፤ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ተርቤ ነበር አላበላችሁኝም፤ ተጠምቼ ነበር አላጠጣችሁኝም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ተርቤ አላበላችሁኝምና፤ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፤ 参见章节 |