Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማቴዎስ 24:18 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 በዕርሻ ቦታው የሚገኝ ማንም ሰው ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 በእርሻም ያለ ልብሱን ሊወስድ ወደ ኋላው አይመለስ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 በእርሻም ያለ ልብሱን ለመውሰድ ወደ ኋላው አይመለስ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ።

参见章节 复制




ማቴዎስ 24:18
4 交叉引用  

ንጉሡም “ምን ሆነሻል?” አላት፤ እርስዋም “ይህች ሴት ‘ዛሬ እንድንበላው ልጅሽን አምጪ፤ ነገም ልጄን እንበላለን፤’ አለችኝ።


በሰገነትም ያለ በቤቱ ያለውን ሊወስድ አይውረድ፥


በዚያችም ወራት ለርጉዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው።


በዚያም ቀን በሰገነት ያለ በቤቱ ያለውን ዕቃ ሊወስድ አይውረድ፥ እንዲሁም በእርሻ ያለ ወደ ኋላው አይመለስ።


跟着我们:

广告


广告