ማቴዎስ 23:32 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እናንተ ደግሞ የአባቶቻችሁን መስፈሪያ ሙሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 እንግዲህ የአባቶቻችሁን ጅምር ተግባር ከፍጻሜ አድርሱ! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እናንተ ደግሞ የአባቶቻችሁን መስፈሪያ ፈጽሙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 እንግዲያውስ አባቶቻችሁ የጀመሩትን እናንተም ፈጽሙ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እናንተ ደግሞ የአባቶቻችሁን መስፈሪያ ሙሉ። 参见章节 |