ማቴዎስ 23:11 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከመካከላችሁ ከሁላችሁ የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከእናንተ የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሁን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከእናንተ መካከል ታላቅ የሆነው የእናንተ አገልጋይ ይሁን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል። 参见章节 |