Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማቴዎስ 22:38 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

38 ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 ይህ የመጀመሪያውና ከሁሉ የሚበልጠው ትእዛዝ ነው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 ታላቂቱና የመጀመሪያይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38 ከሁሉ የሚበልጠውና የመጀመሪያው ትእዛዝ ይህ ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።

参见章节 复制




ማቴዎስ 22:38
3 交叉引用  

ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።


ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ የምትለው ናት።


ይህን ብታውቁ፥ ብታደርጉትም ብፁዓን ናችሁ።


跟着我们:

广告


广告