ማቴዎስ 22:33 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ሕዝቡም ይህን ሰምተው በትምህርቱ ተገረሙ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ሕዝቡም ይህን በሰሙ ጊዜ በትምህርቱ ተደነቁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ሕዝቡም ይህንን ሰምተው በትምህርቱ ተገረሙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ሕዝቡም ይህን በሰሙ ጊዜ በትምህርቱ ተደነቁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ሕዝቡም ይህን ሰምተው በትምህርቱ ተገረሙ። 参见章节 |