ማቴዎስ 22:20 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እርሱም፦ ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት? አላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እርሱም፣ “በዚህ ገንዘብ ላይ የሚታየው መልክ የማን ነው? ጽሕፈቱስ የማን ነው?” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እርሱም “ይህ መልክና ጽሑፉ የማን ነው?” አላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እርሱም፥ “በዚህ ገንዘብ ላይ የተቀረጸው መልክና የተጻፈው ስም የማን ነው?” ሲል ጠየቃቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እርሱም “ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት?” አላቸው። 参见章节 |