Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማቴዎስ 22:1 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ኢየሱስም መለሰ ደግሞም በምሳሌ ነገራቸው እንዲህም አለ፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ኢየሱስም እንደ ገና እንዲህ የሚል ምሳሌ ነገራቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ኢየሱስ አሁንም በምሳሌ እንዲህ ሲል ነገራቸው፦

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 እንደገናም ኢየሱስ በምሳሌ እንዲህ እያለ ይነግራቸው ነበር፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ኢየሱስም መለሰ ደግሞም በምሳሌ ነገራቸው እንዲህም አለ

参见章节 复制




ማቴዎስ 22:1
9 交叉引用  

መንግሥተ ሰማያት ለልጁ ሰርግ ያደረገ ንጉሥን ትመስላለች።


እርሱ ግን እንዲህ አለው፦ አንድ ሰው ታላቅ እራት አድርጎ ብዙዎችን ጠራ፤


እርሱም እንዲህ አለ፦ ለእናንተ የእግዚአብሔርን መንግሥት ምሥጢር ማወቅ ተሰጥቶአችኋል፤ ለሌሎች ግን እያዩ እንዳያዩ እየሰሙም እንዳያስተውሉ በምሳሌ ነው።


跟着我们:

广告


广告