ማቴዎስ 21:18 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ኢየሱስ በማግስቱም ማለዳ ወደ ከተማዪቱ በመመለስ ላይ ሳለ ተራበ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ራበው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ኢየሱስ ጠዋት በማለዳ፥ ወደ ከተማ ተመልሶ ሲሄድ ራበው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ። 参见章节 |