ማቴዎስ 20:33 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ጌታ ሆይ፥ ዓይኖቻችን ይከፈቱ ዘንድ አሉት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 እነርሱም፣ “ጌታ ሆይ፤ ዐይኖቻችን እንዲከፈቱ” አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 እነርሱም “ጌታ ሆይ! ዐይኖቻችን እንዲከፈቱ ነው” አሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 እነርሱም “ጌታ ሆይ! ዐይኖቻችን እንዲከፈቱ አድርግልን!” አሉት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 “ጌታ ሆይ! ዐይኖቻችን ይከፈቱ ዘንድ” አሉት። 参见章节 |