ማቴዎስ 2:10 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ኮከቡንም ሲያዩ ከመጠን በላይ ተደሰቱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ኮከቡንም ባዩ ጊዜ እጅግ በጣም ደስ አላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ኮከቡንም ባዩ ጊዜ እጅግ በጣም ደስ አላቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸው። 参见章节 |