Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማቴዎስ 18:26 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 ስለዚህ ባሪያው ወድቆ ሰገደለትና፦ ጌታ ሆይ፥ ታገሠኝ፥ ሁሉንም እከፍልሃለሁ አለው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 “በዚህ ጊዜ ባሪያው እግሩ ላይ ወድቆ፣ ‘ታገሠኝ፣ ያለብኝን ዕዳ ሁሉ እከፍልሃለሁ’ ሲል ለመነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 ስለዚህ ባርያው ወድቆ ተንበረከከና ‘እባክህ ታገሠኝ፤ ሁሉንም እከፍልሃለሁ፤’ አለው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 አገልጋዩ ግን በጌታው እግር ሥር ተንበርክኮ ‘ጌታ ሆይ! እባክህ ታገሠኝ፤ ሁሉንም እከፍልሃለሁ!’ ሲል ለመነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ስለዚህ ባሪያው ወድቆ ሰገደለትና ‘ጌታ ሆይ! ታገሠኝ፤ ሁሉንም እከፍልሃለሁ፤’ አለው።

参见章节 复制




ማቴዎስ 18:26
5 交叉引用  

ስለዚህ ባልንጀራው ባሪያ ወድቆ፦ ታገሠኝ፥ ሁሉንም እከፍልሃለሁ ብሎ ለመነው።


ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።


እነሆም፥ ለምጻም ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ እያለ ሰገደለት።


ስምዖንም መልሶ፦ ብዙ የተወለቱ ይመስለኛል አለ። እርሱም፦ በእውነት ፈረድህ አለው።


የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።


跟着我们:

广告


广告