ማቴዎስ 16:15 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እርሱም፦ እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እርሱም፣ “እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እርሱም “እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” አላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ኢየሱስም “እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” አላቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እርሱም “እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ?” አላቸው። 参见章节 |