ማቴዎስ 14:10 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ልኮም የዮሐንስን ራስ በወህኒ አስቆረጠው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ልኮም በወህኒ ውስጥ እንዳለ የዮሐንስን ራስ አስቈረጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ልኮም የዮሐንስን ራስ በእስር ቤት አስቆረጠው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ስለዚህ ወደ ወህኒ ቤት ሰው ልኮ የዮሐንስን ራስ በወህኒ ቤት አስቈረጠ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ልኮም የዮሐንስን ራስ በወህኒ አስቆረጠው። 参见章节 |