Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማቴዎስ 12:21 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 አሕዛብም በስሙ ተስፋ ያደርጋሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 አሕዛብ በስሙ ተስፋ ያደርጋሉ።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 አሕዛብ በስሙ ተስፋ ያደርጋሉ።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 አሕዛብ በእርሱ ተስፋ ያደርጋሉ።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 አሕዛብም በስሙ ተስፋ ያደርጋሉ።”

参见章节 复制




ማቴዎስ 12:21
6 交叉引用  

በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፥ ለአሕዛብ ምልክት ሊሆን የቆመውን የእሴይን ሥር አሕዛብ ይፈልጉታል፥ ማረፊያውም የተከበረ ይሆናል።


በምድርም ፍርድን እስኪያደርግ ድረስ ያበራል እንጂ አይጠፋም፥ አሕዛብም በስሙ ይታመናሉ።


ከዚህም በኋላ ጋኔን ያደረበትን ዕውር ዲዳም ወደ እርሱ አመጡ፤ ዕውሩም ዲዳውም እስኪያይና እስኪናገር ድረስ ፈወሰው።


ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው።


跟着我们:

广告


广告