ማቴዎስ 11:3 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ? አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “ይመጣል ተብሎ የሚጠበቀው አንተ ነህ? ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” ሲል ጠየቀ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” አለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “ያ ይመጣል የተባለው መሲሕ አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” ብለው ኢየሱስን እንዲጠይቁት አደረገ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” አለው። 参见章节 |