ማቴዎስ 11:26 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 አዎን፥ አባት ሆይ፥ ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 አዎን አባት ሆይ፤ ይህ የአንተ በጎ ፈቃድ ሆኗልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 አዎን አባት ሆይ! ይህ በፊትህ በጎ ፈቃድ ሆኖአልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 አዎ! አባት ሆይ! ይህን ለማድረግ የአንተ በጎ ፈቃድ ሆኖአል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 አዎን አባት ሆይ! ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና። 参见章节 |