ማቴዎስ 10:30 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 የእናንተስ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳ ተቍኦጥሮአል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 የራስ ጠጕራችሁ እንኳ አንድ ሳይቀር የተቈጠረ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 የእናንተ ግን የራስ ጠጉራችሁ ሁሉ እንኳ ተቆጥሮአል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 የእናንተ ግን የራስ ጠጒራችሁ እንኳ የተቈጠረ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የእናንተስ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳ ተቍኦጥሮአል። 参见章节 |