ማቴዎስ 10:12 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ወደ ቤትም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ወደ ማንኛውም ሰው ቤት ስትገቡ ሰላምታ አቅርቡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ወደ ቤቱም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ወደ ሰው ቤት ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወደ ቤትም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤ 参见章节 |