ማርቆስ 8:30 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ስለ እርሱም ለማንም እንዳይናገሩ አዘዛቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ኢየሱስም ስለ እርሱ ለማንም እንዳይናገሩ አስጠነቀቃቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ኢየሱስም ስለ እርሱ ለማንም እንዳይናገሩ አስጠነቀቃቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ኢየሱስም፦ “ስለ እኔ ለማንም እንዳትናገሩ፤” ብሎ አስጠነቀቃቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ስለ እርሱም ለማንም እንዳይናገሩ አዘዛቸው። 参见章节 |