ማርቆስ 7:20 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እርሱም አለ፦ ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክስ ያ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ቀጥሎም፣ እንዲህ አለ፤ “ከሰው የሚወጣ ያ ሰውን ያረክሰዋል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ቀጥሎም፥ እንዲህ አለ፤ ከሰው የሚወጣ ያ ሰውን ያረክሰዋል፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ቀጥሎም እንዲህ አለ፦ “ሰውን የሚያረክሱት ከሰው ልብ የሚወጡት ነገሮች ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እርሱም አለ “ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክስ ያ ነው። 参见章节 |