ማርቆስ 5:32 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ይህንም ያደረገችውን ለማየት ዘወር ብሎ ይመለከት ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ኢየሱስ ግን ይህን ያደረገው ማን እንደ ሆነ ለማየት ዙሪያውን ተመለከተ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እርሱም ይህን ያደረገችው ማን እንደ ሆነች ለማየት ዙሪያውን ተመለከተ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 እርሱም ይህን ያደረገው ማን እንደ ሆነ ለማየት ዘወር ብሎ ተመለከተ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ይህንም ያደረገችውን ለማየት ዘወር ብሎ ይመለከት ነበር። 参见章节 |