Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 5:1 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ባሕሩን ተሻግረው ጌርጌሴኖን ወደሚባል አገር መጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ከባሕሩ ማዶ ተሻግረው ጌርጌሴኖን ወደ ተባለ አገር መጡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 የገሊላን ባሕር በጀልባ ተሻግረው ወደ ጌርጌሴኖን አገር ደረሱ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ።

参见章节 复制




ማርቆስ 5:1
4 交叉引用  

በዚያም ቀን በመሸ ጊዜ፦ ወደ ማዶ እንሻገር አላቸው።


እጅግም ፈሩና፦ እንግዲህ ነፋስም ባሕርም የሚታዘዙለት ይህ ማን ነው? ተባባሉ።


跟着我们:

广告


广告