ማርቆስ 3:15 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ድውዮችንም ሊፈውሱ አጋንንትንም ሊያወጡ ሥልጣን ይሆንላቸው ዘንድ አሥራ ሁለት አደረገ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 አጋንንትን እንዲያስወጡም ሥልጣን ሰጣቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አጋንንትን እንዲያስወጡም ሥልጣን ሰጣቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 አጋንንትን እንዲያስወጡም ሥልጣን ሰጣቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ድውዮችንም ሊፈውሱ አጋንንትንም ሊያወጡ ሥልጣን ይሆንላቸው ዘንድ ዐሥራ ሁለት አደረገ፤ 参见章节 |