ማርቆስ 12:8 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ይዘውም ገደሉት፥ ከወይኑም አትክልት ወደ ውጭ ጣሉት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከዚያም ይዘው ገደሉት፤ ከወይኑ ስፍራም አውጥተው ጣሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከዚያም ይዘው ገደሉት፤ ከወይኑ ስፍራም አውጥተው ጣሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ስለዚህ ልጁን ይዘው ገደሉት፤ ከወይኑ ተክልም ቦታ ውጪ ጣሉት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ይዘውም ገደሉት፤ ከወይኑም አትክልት ወደ ውጭ ጣሉት። 参见章节 |