ማርቆስ 11:6 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እነርሱም ኢየሱስ እንዳዘዘ አሉአቸው፤ ተዉአቸውም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ ያላቸውን ለሰዎቹ በነገሯቸው ጊዜ ፈቀዱላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ ያላቸውን ለሰዎቹ በነገሯቸው ጊዜ ፈቀዱላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እነርሱም ኢየሱስ ያላቸውን ነገሩአቸው፤ ሰዎቹም ተዉአቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እነርሱም ኢየሱስ እንዳዘዘ አሉአቸው፤ ተዉአቸውም። 参见章节 |