Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 11:19 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ማታ ማታም ከከተማ ወደ ውጭ ይወጣ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 በመሸም ጊዜ ከከተማዪቱ ወጥተው ሄዱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 በመሸም ጊዜ ከከተማዪቱ ወጥተው ሄዱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 በመሸም ጊዜ ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ከከተማ ወጡ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ማታ ማታም ከከተማ ወደ ውጭ ይወጣ ነበር።

参见章节 复制




ማርቆስ 11:19
4 交叉引用  

ትቶአቸውም ከከተማ ወደ ቢታንያ ወጣ በዚያም አደረ።


ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወደ መቅደስ ገባ፤ ዘወር ብሎም ሁሉን ከተመለከተ በኋላ፥ ጊዜው መሽቶ ስለ ነበረ ከአሥራ ሁለቱ ጋር ወደ ቢታንያ ወጣ።


ዕለት ዕለትም በመቅደስ ያስተምር ነበር፥ ሌሊት ግን ደብረ ዘይት ወደምትባል ተራራ ወጥቶ ያድር ነበር።


የብርሃን ልጆች እንድትሆ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃኑ እመኑ” አላቸው። ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ሄደና ተሰወረባቸው።


跟着我们:

广告


广告