ማርቆስ 10:9 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ስለዚህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ስለዚህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እንግዲህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።” 参见章节 |