ማርቆስ 1:37 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ባገኙትም ጊዜ፦ ሁሉ ይፈልጉሃል አሉት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ባገኙትም ጊዜ፣ “ሰው ሁሉ ይፈልግሃል!” አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ባገኙትም ጊዜ፥ “ሰዉ ሁሉ ይፈልግሃል” አሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ባገኙትም ጊዜ፥ “ሰዎች ሁሉ ይፈልጉሃል” አሉት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ባገኙትም ጊዜ “ሁሉ ይፈልጉሃል፤” አሉት። 参见章节 |