ሉቃስ 9:37 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 በነገውም ከተራራ ሲወርዱ ብዙ ሕዝብ ተገናኙት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 በማግስቱም ከተራራው ከወረዱ በኋላ፣ ብዙ ሕዝብ መጥቶ ኢየሱስን አገኘው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 በማግስቱም ከተራራ ሲወርዱ ብዙ ሕዝብ ተገናኘው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 በማግስቱ ኢየሱስና ሦስቱ ደቀ መዛሙርት ከተራራው በወረዱ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ኢየሱስን ተገናኙት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 በሁለተኛውም ቀን ከተራራው ወረዱ፤ ብዙ ሕዝብም ተቀበሉት። 参见章节 |