Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 9:15 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 እንዲህም አደረጉ ሁሉንም አስቀመጡአቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ደቀ መዛሙርቱም በታዘዙት መሠረት ሰዎቹ እንዲቀመጡ አደረጉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 እንዲህም አደረጉና ሁሉንም አስቀመጡአቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ደቀ መዛሙርቱም ልክ እርሱ እንዳዘዛቸው ሰዎቹን እንዲቀመጡ አደረጉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 እን​ዲ​ሁም አደ​ረጉ፤ ሁሉም ተቀ​መጡ።

参见章节 复制




ሉቃስ 9:15
2 交叉引用  

አምስት ሺህ ሰዎች ያህሉ ነበርና። ለደቀ መዛሙርቱ፦ በየክፍሉ አምሳ አምሳውን አስቀምጡአቸው አላቸው።


አምስቱንም እንጀራና ሁለቱን ዓሣ ይዞ፥ ወደ ሰማይ አሻቅቦ አየና ባረካቸው ቆርሶም ለሕዝቡ እንዲያቀርቡ ለደቀ መዛርሙርቱ ሰጠ።


跟着我们:

广告


广告