ሉቃስ 8:31 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ወደ ጥልቁም ሊሄዱ እንዳያዛቸው ለመኑት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 አጋንንቱም እንጦርጦስ ግቡ ብሎ እንዳያዝዛቸው አጥብቀው ለመኑት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ወደ ጥልቁም ሂዱ ብሎ እንዳያዛቸው ለመኑት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ወዲያውም አጋንንቱም “እባክህ ወደ ጥልቁ ገደል አትስደደን” ሲሉ ለመኑት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ወደ ጥልቁም ይገቡ ዘንድ እንዳይሰድዳቸው ማለዱት። 参见章节 |