ሉቃስ 8:26 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 በገሊላም አንጻር ወዳለችው ወደ ጌርጌሴኖን አገር በታንኳ ደረሱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ከዚህ በኋላ ከገሊላ ባሻገር ወዳለው ወደ ጌርጌሴኖን አገር በጀልባ ተሻገሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በገሊላም ማዶ ወዳለችው ወደ ጌርጌሴኖን አገር ተሻገሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ባሕሩንም ተሻግረው በገሊላ ማዶ ወደምትገኘው ወደ ጌርጌሴኖን አገር ደረሱ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ከዚህ በኋላ በገሊላ ወደብ አቅጣጫ ወዳለችው ወደ ጌርጌሴኖን ሀገር በታንኳ ሄዱ። 参见章节 |