Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 6:5 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው አላቸውም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ደግሞም፣ “የሰው ልጅ ለሰንበት ጌታዋ ነው” አላቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 እርሱም “የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው፤” አላቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ቀጥሎም ኢየሱስ “የሰው ልጅ ለሰንበትም ጌታዋ ነው፤” አላቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 የሰው ልጅ ለሰ​ን​በት ጌታዋ ነው” አላ​ቸው።

参见章节 复制




ሉቃስ 6:5
6 交叉引用  

ደግሞ፦ ሰንበት ስለ ሰው ተፈጥሮአል እንጂ ሰው ስለ ሰንበት አልተፈጠረም፤


ደመናም መጥቶ ጋረዳቸው፥ ከደመናውም፦ የምወደው ልጄ ይህ ነው፥ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።


በሌላው ሰንበትም ወደ ምኵራብ ገብቶ አስተማረ፤ በዚያም ቀኝ እጁ የሰለለች ሰው ነበረ፤


በጌታ ቀን በመንፈስ ነበርሁ፥ በኋላዬም የመለከትን ድምፅ የሚመስል ትላቅ ድምፅ ሰማሁ፥


跟着我们:

广告


广告