ሉቃስ 6:28 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ስለሚበድሉአችሁም ጸልዩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 የሚረግሟችሁን መርቁ፤ ለሚበድሏችሁም ጸልዩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የሚረግሙአችሁንም መርቁ፤ ስለሚበድሉአችሁም ጸልዩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 የሚረግሙአችሁን መርቁ፤ ለሚበድሉአችሁም ጸልዩላቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የሚረግሙአችሁን መርቁአቸው፤ ለሚበድሉአችሁም ጸልዩላቸው። 参见章节 |