Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 23:24 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ጲላጦስም ልመናቸው እንዲሆንላቸው ፈረደበት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ስለዚህ ጲላጦስ የጠየቁት እንዲፈጸም ውሳኔ አስተላለፈ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ጲላጦስም ልመናቸው እንዲፈጸም ፈረደበት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 በዚህም ምክንያት የጠየቁት እንዲደረግላቸው ጲላጦስ ፈረደ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ጲላ​ጦ​ስም የለ​መ​ኑት ይሆ​ን​ላ​ቸው ዘንድ ፈረ​ደ​በት።

参见章节 复制




ሉቃስ 23:24
7 交叉引用  

ክፉውን ለማድረግ ብዙ ሰዎችን አትከተል፤ ፍርድንም ለማጥመም ከብዙ ሰዎች ጋር ተስማምተህ አትመስክር።


በዚያን ጊዜ በርባንን ፈታላቸው፥ ኢየሱስን ግን ገርፎ ሊሰቀል አሳልፎ ሰጠ።


ጲላጦስም የሕዝቡን ፈቃድ ሊያደርግ ወዶ በርባንን ፈታላቸው፥ ኢየሱስንም ገርፎ እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጠ።


እነርሱ ግን እንዲሰቀል በታላቅ ድምፅ አጽንተው ለመኑት። የእነርሱ ጩኸትና የካህናት አለቆችም ቃል በረታ።


ያንን የለመኑትንም፥ ስለ ሁከት ሰውንም ስለ መግደል በወኅኒ ታስሮ የነበረውን አስፈታላቸው፥ ኢየሱስን ግን ለፈቃዳቸው አሳልፎ ሰጠው።


በዚያን ጊዜም ጲላጦስ ኢየሱስን ይዞ ገረፈው።


跟着我们:

广告


广告