ሉቃስ 23:16 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16-17 እንግዲያስ ቀጥቼ እፈታዋለሁ። በበዓሉ አንድ ይፈታላቸው ዘንድ ግድ ነበረና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ስለዚህ ቀጥቼ እፈታዋለሁ።” [ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እንግዲያስ ቀጥቼ እፈታዋለሁ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ስለዚህ ገርፌ እለቀዋለሁ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እነሆ፥ እኔም እንግዲህ ገርፌ ልተወው” አለ። 参见章节 |