ሉቃስ 23:10 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የካህናት አለቆችና ጻፎችም አጽንተው ሲከሱት ቆመው ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የካህናት አለቆችና ጸሐፍትም እዚያው ቆመው በብርቱ ይወነጅሉት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የካህናት አለቆችና ጻፎችም በብርቱ እየከሰሱት ቆመው ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የካህናት አለቆችና የሕግ መምህራን እዚያ ቆመው በብርቱ ይከሱት ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የካህናት አለቆችና ጻፎችም ቆመው በብዙ ያሳጡት ነበር። 参见章节 |