ሉቃስ 23:1 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሁሉም በሞላው ተነሥተው ወደ ጲላጦስ ወሰዱትና፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በዚያ የተሰበሰቡት በሙሉ ተነሥተው ኢየሱስን ወደ ጲላጦስ ወሰዱት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የተሰበሰቡት በሙሉ ተነሥተው ወደ ጲላጦስ ወሰዱትና 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በዚያ ተሰብስበው የነበሩት ሰዎች ሁሉ ተነሥተው ኢየሱስን ወሰዱትና በጲላጦስ ፊት አቀረቡት፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሁሉም በሙሉ ተነሥተው ወደ ጲላጦስ ወሰዱት። 参见章节 |