ሉቃስ 22:57 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)57 እርሱ ግን፦ አንቺ ሴት፥ አላውቀውም ብሎ ካደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም57 እርሱ ግን፣ “አንቺ ሴት፤ እኔ ዐላውቀውም” ብሎ ካደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 እርሱ ግን “አንቺ ሴት! እኔ አላውቀውም፤” ሲል ካደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም57 ጴጥሮስ ግን፥ “አንቺ ሴት! እኔ አላውቀውም!” ሲል ካደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 እርሱ ግን፥ “ሴትዮ! የምትዪውን አላውቅም” ብሎ ካደ። 参见章节 |