ሉቃስ 22:5 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እነርሱም ደስ አላቸው፥ ገንዘብም ሊሰጡት ተዋዋሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እነርሱም በዚህ ደስ አላቸው፣ ገንዘብ ሊሰጡትም ተዋዋሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እነርሱም ደስ አላቸው፤ ገንዘብም ሊሰጡት ተዋዋሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እነርሱም በነገሩ ተደስተው ገንዘብ ሊሰጡት ተዋዋሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ደስ ብሏቸውም ሠላሳ ብር ሊሰጡት ተስማሙ። 参见章节 |