ሉቃስ 22:1 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ፋሲካም የሚባለው የቂጣ በዓል ቀረበ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በዚህ ጊዜ ፋሲካ የተባለው የቂጣ በዓል ተቃርቦ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ፋሲካም ተብሎ የሚጠራው የቂጣ በዓል ቀረበ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ፋሲካ የተባለው የቂጣ በዓል የሚከበርበት ቀን ተቃርቦ ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ፋሲካም የሚባለው የቂጣ በዓል ቀረበ። 参见章节 |