ሉቃስ 21:18 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ከራሳችሁም አንዲት ጠጉር ስንኳ አትጠፋም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ነገር ግን ከራሳችሁ ጠጕር አንዷ እንኳ አትጠፋም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከራሳችሁም አንዲት ጠጉር ስንኳ አትጠፋም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ነገር ግን ከራሳችሁ ጠጒር አንዲት እንኳ አትጠፋም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ነገር ግን ከራስ ጠጕራችሁ አንዲቱ እንኳ አትጠፋም። 参见章节 |