ሉቃስ 20:40 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 ወደ ፊትም አንድ ነገር ስንኳ ሊጠይቁት አልደፈሩም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ከዚህ በኋላ አንድ ሰው እንኳ ሊጠይቀው አልደፈረም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ከዚያም ወዲህ ምንም ሊጠይቁት አልደፈሩም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ከዚያም ወዲህ ለኢየሱስ ጥያቄ ሊያቀርብለት የደፈረ ማንም የለም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ከዚያ ወዲህ ግን ሊጠይቀው የደፈረ ማንም የለም። 参见章节 |