Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 20:4 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበረችን ወይስ ከሰው? አላቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበር ወይስ ከሰው?”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበረች ወይስ ከሰዎች?” አላቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 የዮሐንስ ጥምቀት ከእግዚአብሔር ነበረን ወይስ ከሰው?”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 የዮ​ሐ​ንስ ጥም​ቀት ከወ​ዴት ናት? ከሰ​ማይ ናትን? ወይስ ከሰው?” አላ​ቸው።

参见章节 复制




ሉቃስ 20:4
10 交叉引用  

ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥


መልሶም፦ እኔ ደግሞ አንዲት ነገር እጠይቃችኋለሁ፥ እናንተም ንገሩኝ፤


እርስ በርሳቸውም ሲነጋገሩ፦ ከሰማይ ብንል፦ ስለ ምን አላመናችሁበትም? ይለናል፤


ከእግዚአብሔር የተላከ ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤


跟着我们:

广告


广告