ሉቃስ 20:33 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 እንግዲህ ሰባቱ አግብተዋታልና ሴቲቱ በትንሣኤ ከእነርሱ ለማንኛቸው ሚስት ትሆናለች? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 እንግዲህ ሰባቱም ስላገቧት፣ በትንሣኤ ጊዜ የማን ሚስት ትሆናለች?” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 እንግዲህ ሰባቱ አግብተዋታልና ሴቲቱ በትንሣኤ ከእነርሱ ለማንኛቸው ሚስት ትሆናለች?” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ሰባቱም በየተራ አግብተዋታልና ታዲያ ሙታን በሚነሡበት ጊዜ፥ ለየትኛው ሚስት ትሆናለች?” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 እንግዲህ ሙታን በሚነሡበት ጊዜ ከእነርሱ ለማንኛው ሚስት ትሆናለች? ሰባቱም ሁሉ አግብተዋት ነበርና።” 参见章节 |