ሉቃስ 20:3 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 መልሶም፦ እኔ ደግሞ አንዲት ነገር እጠይቃችኋለሁ፥ እናንተም ንገሩኝ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እርሱም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “እኔም አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ፤ እስኪ መልሱልኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሲመልስም “እኔ ደግሞ አንዲት ነገር እጠይቃችኋለሁ፤ እስቲ ንገሩኝ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “እኔም አንድ ጥያቄ እጠይቃችኋለሁ፤ በሉ እስቲ መልሱልኝ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እርሱም መልሶ፥ “እኔም አንዲት ነገርን እጠይቃችኋለሁ፤ ንገሩኝ፤ 参见章节 |