ሉቃስ 20:23 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 እርሱ ግን ተንኰላቸውንም ተመልክቶ፦ ስለ ምን ትፈትኑኛላችሁ? አንድ ዲናር አሳዩኝ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 እርሱ ግን ተንኰላቸውን ዐውቆ እንዲህ አላቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እርሱ ግን ተንኰላቸውን ዐውቆ እንዲህ አላቸው፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ኢየሱስ ግን ተንኰላቸውን ዐውቆ እንዲህ አላቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ተንኰላቸውንም ዐውቆ፥ “ለምን ትፈትኑኛላችሁ? ገንዘቡን አሳዩኝ” አላቸው። 参见章节 |